1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ
ማስታወቂያ
ማስታወቂያ
ቪድዮውን ይመልከቱ። 04:21

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የግጥም እና የማንጎራጎር ተሰጦ ያላት ሮዛ አብረሃም

ዶይቸ ቬለ DW በአራት የአፍሪቃ ቋንቋዎች «ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች» ወይም #GirlZOffMute የሚል አዲስ የቪዲዮ እና የሬዲዮ ዝግጅት ጀምሯል።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 04:29

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ቤተሰብ ማሳመን የነበረባቸው የሰርከስ አባላት

አንደ ኢትዮጲያ ባሉ ሀገራት አዳጊ ሴቶች ከትምህርት ጎን ለጎን ስፓርታዊና ኪነ ጥበባዊ ተሰጥኦዎቻቸውን ለማውጣት በርካታ ቤተሰባዊና ማህበራዊ ጫናዎች እንደሚያጋጥሟቸው ይታመናል። በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የአፍሪካን ኢሜጅ የሰርከስ ክበብ ውስጥ በአባልነት እየተሳተፉ የሚገኙ አዳጊ ሴቶችም የዚህ ችግር ሰላባ ከመሆን አልዳኑም። ወጣቶቹ የሰርከስ ስፖርት እንዴት እንደጀመሩና በሂደቱ ስላጋጠሟቸው ተግዳሮቶች በ « ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች» ውይይት ገልፀውልናል። ውይይቱን የመራችው የ17 ዓመቷ ወጣት ሊሻን ዳኜ ናት። ውይይት: ሊሻን ዳኜ ካሜራ: ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:07